እባክዎ በ +251 938 17 17 17 ወይም 6239 ይደውሉልን

ኤሌጋንታይል
የቤት ቆርቆሮ

ስለ ኤለጋንታይል ቆርቆሮ

የኤለጋንታይል ቆርቆሮ ውበትን ከጥንካሬ ጋር በማጣመር ባህላዊ የሸክላ ቆርቆሮ ገጽታ የሚመስል ፕሪሚየም ጣሪያ ነው። ለሁለቱም የመኖሪያ እና የንግድ ሕንፃዎች የሚሆን ሲሆን፣ ኤለጋንታይል ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የጣሪያ አይነት ለሚፈልጉ የቤት ባለቤቶች እና የገንቢዎች ፍጹም ምርጫ ነው።

ከቀለም አማራጮች​

የኤለጋንታይል ጣሪያ ባህሪ እና መገለጫ

  • ዘላቂ ቆይታ

    ኤለጋንታይል ውበትን ከጥንካሬ ጋር በማጣመር ጣርያውን ጥንካሬ በመስጠት ባህላዊ የሸክላ ገጽታ የሚመስል ፕሪሚየም የጣሪያ መፍትሄ ይሰጣል። ለሁለቱም የመኖሪያ እና የንግድ ሕንፃዎች የተነደፈ, ሲሆን ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የጣሪያ መፍትሄ ለሚፈልጉ የቤት ባለቤቶች እና ገንቢዎች ፍጹም ምርጫ ነው።

  • ዝገት የመከላከል አቅም

    የ ኤለጋንታይል ምርት ጋልቫናይዝድ በመቀባቱ ከዝገት ሙሉ ለሙሉ የሚከላከለው ሲሆን ይህም ከፍተኛ እርጥበት ላለበት ወይም ለጨዋማ ውሃ መጋለጥ ላላቸው አካባቢዎች ተስማሚ ያደርገዋል።

  • ተስማሚነት

    እነዚህ የቆርቆሮ አይነት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ተስማሚ ናቸው. ከመኖሪያ እስከ የንግድ እና የኢንዱስትሪ ህንፃዎች የማንኛውንም መዋቅር የስነ-ህንፃ ማራኪነት ለሚፈልጉ ፕሮጀችክቶች ተስማሚ ናቸው።

  • ለመጠገን ቀላል የሆነ

    እንደ ሸክላ ጣርያዎች ካሉ ከባህላዊ ቁሳቁሶች ጋር ሲነፃፀሩ፣ ኤለጋንታል ቆርቆሮ በጥንካሬያቸው ምክንያት ጥገና ወጪን ይቀንሳል።

  • የቀለም አማራጮች

    በአንበሳ ቆርቆሮ ማራኪ በሆኑ ቀለሞች መርጠው ያገኟቸዋል። በአሁኑ ወቅት አንበሳ ቆርቆሮ ከላይ የተገለጹት የተለያዩ ቀለሞች ያሉት ሲሆን ይህም ደንበኞቻችን የህንፃዎቻቸውን አጠቃላይ ውበት የሚያሟላ የግንባታ ቆርቆሮ እንዲመርጡ ያስችላል።

  • ለመጠገን ቀላል የሆነ

    ኤለጋንታይል የጣሪያ ንጣፎች ጥገና በአንፃራዊነት በጣም ቀላል ነው። ምክንያቱም ከባህላዊ የጣሪያ ቁሳቁሶች ጋር ሲነፃፀሩ እንደ ሸክላ ቆርቆሮዎች ለመበላሸት አይጋለጡም።

ምናባዊ የቆርቆሮ ንድፍ

መስራት ያሰቡትን ቤትዎን ከታች በመጫን ቀድመው ይዩት።

ቴክኒካል መግለጫ​

የኛን ሙያዊ እርዳታ ይፈልጋሉ?