እባክዎ በ +251 938 17 17 17 ወይም 6239 ይደውሉልን

ፍላሺንግ

ስለ ፍላሺንግ

ፍላሺንግ በጣራው ላይ ለተወሰኑ  ቦታዎች የተሰሩ ናቸው ሲሆኑ የኢንደስትሪ እና የንግድ ፍላሸሮች ውበት የተላበሱ ሲሆኑ እጅግ ተቃሚ አገልግሎት ይሰጣሉ።

ለመኖሪያ እና ለሌሎች ፕሮጀክቶች በብዛት የተነደፉ ፍላሸሮች እንበሳ ቆርቆሮ ያመርታል – እባክዎን ለበለጠ መረጃ ባስቀመጥናቸው ስልኮች ይደውሉልን። 

ፍላሸር ብዙውን ጊዜ የሚሠሩት ከጣሪያው ጋር ተመሳሳይ በሆነ ቁሳቁስ ነው። የደጅታችን ፍላሸሮች በጋልቫናይዝድ እና በአሉሚኒየም-ዚንክ ተሸፍነው ቀርበዋል

    • የፍላሸር መሰረታዊ ተግባራት ለ:
      • የውሃ መከላከያ
      • ውበት ናቸው
    • ፍላቸር የሚለው ስም በቤቱ ላይ ያለውን ቦታ አቀማመጥ የሚያሳይ ነው
    • ፍላሸሮችን በማጣመር መጠቀም ይቻላል
    • ፍላሸር ስታዙ ቅርጹ እና ወሳኝነት አለው
    • ፍላሺንግን በፈለጉት ዲዛይን ማዘዝ ይቻላል 
    • ብዙ ጊዜ ከ ስታንዳርድ ውጪ የፈለጉትን የሚያዙት ፕሮጀችክትዎ የ መኖሪያ ቤት ሲሆን ነው (ለውበት ሲባል)

በዋናነት ሁለት የመግጠም አይነቶች አሉ

  • ቁመታዊ ወይም ‘በመስመር ውስጥ
  • ተዘዋዋሪ

የኛን ሙያዊ እርዳታ ይፈልጋሉ?​