እባክዎ በ +251 938 17 17 17 ወይም 6239 ይደውሉልን
አንዳንዴ ለ ግዢ ስንወጣ ስለ እቃው ከአምራቹ በግልጽ ስለማይነገረን ግራ መጋባት ይፈጠራል፣
ስለዚህ እኛ በድረ ገጻችን እርስዎ ሊጠይቁ ይችላሉ የሚለውን ከታች አዘጋጅተናል።
በዋነኛነት የምናተኩረው ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የጣሪያ ቁሳቁሶችን በማምረት ላይ ቢሆንም ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች በተጠየቁ ጊዜ ልጠቁም እንችላለን። ቢሆንም ከማዘዝዎ በፊት ወደ ቤትዎ መጥተው የጣርያዎትን ልኬት በነጻ የሚለኩ የልኬት ባለሙያዎች አሉን።