እባክዎ በ +251 938 17 17 17 ወይም 6239 ይደውሉልን
ኤጋ500 ባለ 5-መንገድ የዝናብ ፍሰት ስርዓት ሳላለው የውሃ መከማቸትን በመከላከል የተሻሻለ የውሃ አያያዝን ያቀርባል እና ጥሩ የውሃ ፍሰትን ይሰጣል።
ከቅድመ-ቀለም (በጥሬ እቃ ምርት ሂደት ውስጥ) ከተቀባው ቀለም ተጨማሪ የአሉሚኒየም ዚንክ የተሰራ በመሆኑ፣ ኤጋ500 ዝገት እና ከአልትራቫዮሌት መጋለጥ ይከላከላል፣ በተጨማሪም ለአካባቢያዊ አየር ንብረት ልዩ የመቋቋም ችሎታ ያቀርባልል።
ኤጋ 500 ከ አንዱ ጋር በሚጎራረስበት ጊዜ ውሃ ያለማስገባት ጥንካሬን ይሰጣል፣ በከባድ ዝናብ ውስጥ እንኳን ምንም ፍሳሽ እንዳይኖር ያደርጋል።
EGA 500 ቦዮቹ ልክ እንደ ኤጋ 300 ሰፋ ሰፋ ያሉ ስለሆኑ ለፈጣን ገጠማ የተስማማ ነው፣ የሰራተኛ ወጪን በመቀነስ እና ንጹህ እና እንከን የለሽ እይታም ይፈጥራል።
በተለያዩ ቀለማት የሚገኘው EGA500፣ የተለያዩ የስነ-ህንፃ የቆርቆሮ ፍላጎቶችን ያሟላል፣ እንዲሁም ለማንኛውም ፕሮጀክት ቆንጆ እና ዘመናዊ መልክን ይጨምራል።
✅ ለመጋዘኖች – ለኢንዱስትሪ ተቋማት ለመጋዘን እገልግሎት መዋል የሚችል ሲሆን የአየር ሁኔታን ይቋቋማል።
✅ ዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክቶች -ለተማሪዎች መኖሪያ ቤት አስተማማኝ መጠለያ ይሰጣል።
✅ የመኪና ማቆሚያ ህንጻዎች – መኪናዎችን ከፀሀይ እና ከዝናብ ይከላከላል።
✅ ለቨራንዳ – ቆንጆ እና ዘላቂ የቤት ውጭ ቦታዎችን ይፈጥራል።
EGA500 – የመጨረሻው የጣሪያ መፍትሄ
ለዘመናዊ የመኖሪያ ፕሮጀክቶች ወይም ትልቅ የኢንዱስትሪ መጋዘኖች EGA500 ከፍተኛ ጥንካሬን፣ ቅልጥፍናን እና ዘላቂነትን ያረጋግጣል። የአየር ሁኔታን የሚቋቋም ስለሆነ እንዲሁም EGA500 ተመራጭ ነው።